ፑቲን በአዘርባጃኑ አውሮፕላን መከስከስ ይቅርታ ጠየቁ
ከሰሞኑ ሞስኮ ከአውሮፕላኑ መከስከስ ጋር በተያያዘ እጇ እንዳለበት ሲቀርቡ የነበሩ ክሶችን ስታስተባብል ቆይታለች
ከሰሞኑ ሞስኮ ከአውሮፕላኑ መከስከስ ጋር በተያያዘ እጇ እንዳለበት ሲቀርቡ የነበሩ ክሶችን ስታስተባብል ቆይታለች
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በቻይና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ ያነጣጠሩ ድንገተኛ ጥቃቶች እየተበራከቱ ነው
አሳድ ወደ ሞስኮ በኮበለሉበት እለት ብቻ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ሶሪያውያን ወደ ሊባኖስ ገብተዋል
የሀይማኖቱ ሰዎች ሳጥኑ ውስጥ የገባው እቃ በሙሉ የቤተ መቅደሱ ንብረት ነው በሚል አቋማቸው ጸንተዋል
1 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣው ስርአት ለአንድ ጊዜ ሚሳኤል ማክሸፍ 10 ሚሊየን ዶላር ወጪ ይጠይቃል ተብሏል
የገንዘብ ሚኒስትሩ ቾይ ሳንግ ሞክ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል
የኢትዮጵያ ጦር በአዲሱ ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ ስለመካተቱ ይፋዊ ማረጋገጫ አልተሰጠም
ኬቭ 38 ሰዎች የሞቱበት አውሮፕላን የተከሰከሰው በሞስኮ ጸረ ሚሳኤል ተመቶ ነው ማለቷ ይታወሳል
በውህደት መንግስት መስርተው የጀርመን መራሄ መንግሥት የሆኑት ኦላፍ ሾልዝ ምርጫ እንዲደረግ ወስነዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም