
ፑቲን ሰሜን ኮሪያን የሚጎበኙበትን ቀን ክሬሚሊን ይፋ አደረገ
ፑቲን ከፈረንጆቹ 2000 ወዲህ ሰሜን ኮሪያን ጎብኝተው አያውቁም
ፑቲን ከፈረንጆቹ 2000 ወዲህ ሰሜን ኮሪያን ጎብኝተው አያውቁም
ባለፉት 12 ወራት ውስጥ ዓለማችን 85 ቢሊዮን ዶላር ለኑክሌር ጦር መሳሪያዎች እንደዋሉ ዓለም አቀፉ የጸረ ኑክሌር ጦር መሳሪያ ኢንስቲትዩት ገልጿል
በ2022 እስከ 50ሺህ አዳዲስ ወታደሮችን ለመመልመል አቅዳ የነበረችው ጃፓን 4ሺህ ምልምሎችን ብቻ መዝግባለች
ስምንት ወራትን ያስቆጠረው የእስራኤል-ጋዛ ጦርነት ወደ ተኩስ አቁም እንዲያመራ የተጀመረው አለምአቀፍ ጥረት እስካሁን አልተሳካም
ቻይና እና ብራዚልን ጨምሮ ሌሎች የዓለማችን ሀገራት ጉባኤው ሩሲያን ያገለለ ነው በሚል ሳይሳተፉ ቀርተዋል
ፑቲን “የትኛውም ሀገር በአሜሪካና እና በምዕራቡ ዓለም ለመበዝበዝ የተጋለጠ ነው” ብለዋል
ጀርመን የውድድሩን ደህንነት ለማረጋገጥ ቢያንስ 22ሺ ወታደሮችን እያሰማራች ትገኛለች
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የአስረኛ ልውውጥ ያደራደረችው ኦማን እንደሆነች ተዘግቧል
የእስራኤል ጦር በራፋ ከተማ የሚያደርገውን ጥቃት እያጠናከረ ባለበት ወቅት ስምንት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን ጦሩ አስታውቋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም