ቡርኪና ፋሶ የፈረንሳይ ወታደሮች በአንድ ወር ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ጠየቀች
ባለፈው አርብ በፓሪስ ላይ ፀረ-ፈረንሳይ መፈክሮችን ያሰማና ጦሩ ሀገሪቱን ለቆ እንዲወጣ የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሂዷል
ባለፈው አርብ በፓሪስ ላይ ፀረ-ፈረንሳይ መፈክሮችን ያሰማና ጦሩ ሀገሪቱን ለቆ እንዲወጣ የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሂዷል
ፕሬዚዳንት መናንጋዋ የፈረሙት አዲስ ህግ፥ የጤና ባለሙያዎች አድማ ላይ ሆነውም ለድንገተኛ ህመምተኞች አገልግሎት መስጠትን ያስገድዳል
የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር “በሌሎች ጉዳይ ላይ የተወሰኑ አካላት የሚወሱንበት አካሄድ ፍትሃዊ አይደለም” ብለዋል
በፈረንጆቹ 2022 የኮሌራ ወረርሽኝ በተከሰተባቸው 30 በሚሆኑ የአለም ሀገራት የሞት መጠን እየጨመረ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት፣ ምርጫ፣ ድርቅና መፈንቅለ-መንግስት ባለፉት 12 ወራት በአፍሪካ የተከሰቱ አበይት ክስተቶች ናቸው
በጥናቱ የተሳተፉት አብዛኞቹ ወጣቶች በዴሞክራሲ ስርአት ቢያምኑም ጥቂት የማይባሉ የወታደራዊ መፈንቅለ መንግስትን ድግፈዋል
እስካሁን ኔዘርላንድ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ብሪታንያ፣ ጀርመን እና ቤልጂየም ይቅርታ ጠይቀዋል
ማሻሻያው 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ህዝብ የሚኖርባት አፍሪካ ስታነሳው የቆየችውን የፍትሃዊነት ጥያቄ የመለሰ ነው ተብሏል
በአፍሪካ-አሜሪካ ጉባኤ ዋሽንግተን በቻይና የተወሰደባትን የበላይነት ለመመለስና ተደማጭነቷን ለማስፋት እየሰራች ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም