አንድ የልደት ቀን የሚጋሩት ዘጠኝ የቤተሰብ አባላት
የአለም ድንቃድንቅ መዝገብም አስገራሚው ግጥምጥሞሽ ክብረወሰን ሰብሯል በሚል መዝግቦታል
የአለም ድንቃድንቅ መዝገብም አስገራሚው ግጥምጥሞሽ ክብረወሰን ሰብሯል በሚል መዝግቦታል
ተጋጣሚውን በብዛት በጥፊ ያጮለ ተወዳዳሪ አሸናፊ ይሆናል
ኃላፊው እንዳሉት 40 የሚሆኑ አሸባሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤት መደበቃቸውን እና እነዚህን ለመያዝ 400 ፖሊሶች እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል
እስሩ ኒውክሌር በታጠቀች ሀገር ውስጥ አዲስ ብጥብጥ ሊያስነሳ እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል
ካላሽዎች የሚኖሩበት አስደናቂ ስፍራ እና ለዘመናት ያቆዩት ባህላዊ ትውፊቶቻቸው በዩኔስኮ ተመዝግቦላቸዋል
በፓኪስታን በፈረንጆቹ 2005 በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ 6 ሆኖ የተመዘገበ አደጋ የ73 ሺህ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ይታወሳል
ለጥቃቱ እስካሁን ሃላፊነት የወሰደ አካል የለም
አነስተኛ ክሊኒክ ከፍቶ የልምድ ህክምና አገልግሎት የሚሰጠው የ52 አመት ጎልማሳ ምኞቱን ያሳካ ይሆን?
የፓኪስታን መንግስት የቀድሞውን ጠቅላይ ሚንስትር ክሱን አጥብቆ አስተባብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም