
ሱዳን በአብዬ ግዛት ያለው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ለቆ እንዲወጣ ጠየቀች
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ በተመድ ስር ሆኖ በአብዬ ግዛት ሰላም የማስከበር ስራ ሲሰራ ቆይቷል
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ በተመድ ስር ሆኖ በአብዬ ግዛት ሰላም የማስከበር ስራ ሲሰራ ቆይቷል
በግድቡ ጉዳይ ለ3 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የኪንሻሳው የሶስትዮሽ ውይይት ያለስምምነት ተጠናቀቀ
ክልሉ በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ውስጥ ከተከዜ ኃይል ማመንጫ አገልግሎት እንደሚያገኝ ተቋሙ አስታውቋል
ክትባቱ በቅድሚያ “ከቢሮ ውጪ ሆነው ከህብረተሰቡ ጋር በቀጥታ ተገናኝተው ዘገባዎችን ለሚሰሩ ጋዜጠኞች ይሰጣል” ተብሏል
ዝርዝር መረጃው በርባሪዎች (ሃከርስ) ተመንትፎ በነጻ በበይነ መረቦች ተለቋል ነው የተባለው
ከጥር ወር ወዲህ በርካታ የናይጄሪያ ፖሊስ ጣቢያዎች ጥቃት እየደረሰባቸው ይገኛል
በረራው በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያ ነው ተቋርጦ የነበረው
የኪንሻሳው ስብሰባ በድርድሩ ወደ መቀራረብ ለመምጣት አዲስ አጋጣሚ እንደሚፈጥር ታዛቢዎች ይገልጻሉ
ጥቃቶችን ለማስቆም በመንግስት የሚደረገው ጥረት በቂ እንዳልሆነ 5 ፓርቲዎች በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም