
ኤርትራ በኮሮና ምክንያት በትራንሰፖርት አግልግሎት ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ “በከፊል” አነሳች
በኤርትራ እስካሁን ድረስ 3,208 ሰዎች በኮሮና መያዛቸውንና ከተያዙት ውስጥ 9 ሰዎች መሞታቸውን የማስታወቂያ ሚኒስቴር ገልጸዋል
በኤርትራ እስካሁን ድረስ 3,208 ሰዎች በኮሮና መያዛቸውንና ከተያዙት ውስጥ 9 ሰዎች መሞታቸውን የማስታወቂያ ሚኒስቴር ገልጸዋል
702 ተማሪዎች ከ600 በላይ አምጥተዋልም ተብሏል
በአስር ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የነበረው ውድድር ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2013 ዓ.ም በአዳማ ተጠናቋል
ቦርዱ በአቶ አራርሶ ቢቂላ ቡድን የተከናወነውን ጠቅላላ ጉባኤ ተቀባይነት የለውም ብሏል
ኡጋንዳ ከኮቫክስ በህንድ የተመረተውን የ964,000 መጠን የአስትራዜኔካ ክትባቶች የመጀመሪያ ዙር ልገሳ ተቀብላለች
ምዘናው ከመጪው ሚያዝያ ጀምሮ ለመንግስት ሠራተኞች ይሰጣል ተብሏል
ቦርዱ የምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ድምጻቸውን የሚሰጡበት ስፍራ ከመሆን ባለፈ የአስተዳደር ወሰኖች ክርክር የመወሰን ውጤት አይኖራቸውም ብሏል
የእንግሊዝ እግር ኳስ የበላይ አካላት የማህበራዊ አውታር መረቦች “የመጎሳቆል መጠልያዎች” ናቸው ማለታቸው ይታወሳል
በአርሲ ፣ በምስራቅ ሀረርጌ እና በሰሜን ሸዋ በሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ የተነሳውን እሳት እስካሁን መቆጣጠር አልተቻለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም