ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ድርድር ያለስምምነት መጠናቀቁ ተገለጸ
ሶስተኛው ዙር ድርድር በፈረንጆቹ መስከረም 17 እንደሚካሄድ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገልጸዋል
ሶስተኛው ዙር ድርድር በፈረንጆቹ መስከረም 17 እንደሚካሄድ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገልጸዋል
አሰልጣኙ ከመንግስት የተበረከተላቸው ገንዘብ “ልፋታችንን አይመጥንም” ብለዋል
“ህወሓት እንደመሸሸጊያ የሚያነሳው የፕሪቶሪያ ስምምነት ግዴታ ዛሬ በተጨባጭ ተግባር ደምስሶታል”- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አቶ ጌታቸውን ጨምሮ 14 የሚሆኑ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ህወሓት ከሚያካሂደው ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን ይፋ ያደረጉት ባለፈው እሁድ ነበር
በሱዳን መንግስትና በአሜሪካ መካከል በድርድሩ ቅድመ ሁኔታ ዙርያ በሳኡዲ ሲደረግ የነበረው ምክክር ካለስምምነት ተጠናቋል
ከሶማሊላንድ ጋር በተፈረመው የወደብ የመግባብያ ስምምነት ዙርያ ሀገራቱ በቱርክ ሁለተኛ ዙር ንግገራቸውን ትላንት ጀምረዋል
ብሔራዊ ባንክ ወርቅ የሚገዛው በዓለም አቀፍ እለታዊ ዋጋ መሆኑን አስታውቋል
የሀማስ ፖለቲካ ቢሮ ሃላፊ ግድያን ተከትሎ ኢራን በእስራኤል ላይ ትሰነዝረዋለች ተብሎ የሚጠበቀው የአጸፋ ምላሽ የቀጠናው ውጥረት አባብሷል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ 1 ዶላር 102 ብር እየገዛ፤ በ113 እየሸጠ ይገኛል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም