ሶማሊያ የኢትዮጵያን አምባሳደር ከሀገሯ ማባረሯን ገለጸች
ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር ከወራት በፊት ያደረገችው የወደብ ስምምነት ለውሳኔው መነሻ እንደሆነ ተገልጿል
ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር ከወራት በፊት ያደረገችው የወደብ ስምምነት ለውሳኔው መነሻ እንደሆነ ተገልጿል
በሳውዲ አረቢያ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ ከ70 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያንን የመመለሱ ስራ በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል ተብላል
የኖርዌይ ፓርላማ በዛሬው እለት የቦምብ ጥቃት ዛቻ የደረሰው ሲሆን ፓሊስም በህንጻው ዙሪያ ጥበቃ አጠናክሯል
የአይ ኤም ኤፍ ባለሙያዎች ለ15 ቀናት በአዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት እና ባለሙያዎች ጋር ቆይታ አድርገዋል
የህዳሴ ግድብ ግንባታ በቀጣዩ ዓመት በ2017 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል
ጠ/ሚ አቢይ ከህወሓት አመራሮች ጋር በጥር ወር መጨረሻ በአዲስ አበባ መምከራቸው ይታወሳል
አዋጁ ምክንያታዊ እና ፍትሃዊ ያልሆኑ የቤት ኪራይ ጭማሪዎች የሚያስቀር ነው ተብሎለታል
የግድቡ ግንባታ የተጀመረበት 13ኛ ዓመት “በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ናስር ከናኒ ሀገራት ይህን ጥቃት እንዲያወግዙት ጠይቀዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም