
እስራኤል ሲጠበቅ የነበረውን ጥቃት በኢራን ላይ መፈጸሟ ተዘገበ
መካከለኛው ምስራቅ እስራኤል ኢራን ለፈጸመችባት ጥቃት የምትሰጠውን ምላሽ በመጠበቅ ጭንቅ ውስጥ ገብቶ ቆይቷል
መካከለኛው ምስራቅ እስራኤል ኢራን ለፈጸመችባት ጥቃት የምትሰጠውን ምላሽ በመጠበቅ ጭንቅ ውስጥ ገብቶ ቆይቷል
እስራል በኢራን ላይ በምትወስደው የበቀል እርምጃ ቁጥራቸው እስከ አንድ ሺህ የሚጠጉ ባላስቲክ ሚሳይሎችን ልታስወነጭፍ እንደምትችል ተገምቷል
ዘጠኝ ሀገራት የአሁኑን ወታደራዊ ልምምድ እየተመለከቱ ናቸው ተብሏል
ምዕራባውያን የሲንዋር መገደል የጋዛው ጦርነት እንዲቋጭ ያደርጋል ቢሉም ኔታንያሁ ግን ታጋቾች ሳይለቀቁ ጦርነቱ አይጠናቀቅም ብለዋል
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ጥቃት የሚፈጸምባቸው የኢራን ኢላማዎች እቅድ ማጽደቃቸው ተዘግቧል
ሚኒስትሩ ከሰሞኑ በሊባኖስ፣ ሶሪያ፣ ሳኡዲ፣ ኳታር እና ኢራቅ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል
ፑቲን የኢራኑ ፕሬዝደንት ፔዝሽኪያን በሩሲያ ይፋዊ ጉብኝት እንዲያደርጉ መጋበዛቸው እና የኢራኑ መሪም መቀበላቸው ተገልጿል
ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ከጀመረች በኋላ ከኢራን ጋር ወታደራዊ ግንኙነቷን ማጠናከሯን ምዕራባውያን ይገልጻሉ
እስራኤል ለባለፈው ሳምንቱ የኢራን የሚሳኤል ጥቃት ምላሽ እንደምትሰጥ ማስጠንቀቋ ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም