ድንገት የሜሲን ስም የጠሩት እናት እንዴት ራሳቸውን ከሀማስ ታደጉ?
የ90 አመቷ እሸር ኩኒዮ ቤታቸውን ለወረሩት ሁለት ጭምብል ላጠለቁ የፍልስጤም ታጣቂዎች "ከሜሲ ሀገር ነው የመጣሁት" በማለታቸው ከጥቃት ድነዋል
የ90 አመቷ እሸር ኩኒዮ ቤታቸውን ለወረሩት ሁለት ጭምብል ላጠለቁ የፍልስጤም ታጣቂዎች "ከሜሲ ሀገር ነው የመጣሁት" በማለታቸው ከጥቃት ድነዋል
ማርዋን ኢሳ የእስራኤል እና ሀማስ ጦርነት ከተጀመረበት ከባለፈው ጥቅምት ወር ወዲህ የተገደለ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ነው ተብሏል
እስራኤል የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ሌላ የልኡካን ቡድን ወደ ኳታር ለመላክ እቅድ መያዟ ስምምነት ላይ ይደረሳል የሚል ተስፋ ቢያጭርም፣ እስራኤል ራፋን የመውረር እቅዷን አጽድቃለች
ተመድ በጋዛው ጦርነት ከሞቱት ከ31 ሺህ በላይ ሰዎች 40 በመቶው ህጻናት መሆናቸውም አሳሳቢ ነው ብሏል
ፍልስጤማውያን ለወትሮው በደስታ ይቀበሉት የነበረውን ቅዱሱን የረመዳን ፆም በዝምታ ተውጠው ለመቀበል እየተዘጋጁ ናቸው
የቱርክ ፍርድ ቤት ባለፈው ጥር ወር ከሞሳድ ጋር ግንኙነት በማድረግ የተጠረጠሩ 15 ሰዎች እንዲታሰሩ እና ሌሎች ስምንት ሰዎች ደግሞ እንዲባረሩ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል
ሽታየህ ለካቢኔ አባላት በሰጡት መግለጫ ቀጣዩ ምዕራፍ በጋዛ ያለውን እውነታ ከግምት ማስገባት የሚጠይቅ ነው ብለዋል
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለጸጥታ ካቢኔያቸው ባቀረቡት እቅዳቸው ውስጥ የእስራኤል ጦር በጋዛ በነጻነት የሚንቀሳቀስበት ሁኔታ እንዲፈጠር ይፈልጋሉ
እስራኤል ባለፈው ሳምንት ከደረሰው የጋዝ ቱቦዎች ፍንዳታ ጀርባ እንዳለች የኢራን የነዳጅ ሚኒስቴር ጃቫል ኦውጂ ተናግረዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም