
የእስራኤል ወታደሮች ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ዘልቀው በመግባት ጥቃት አደረሱ
በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር ከ6500 በላይ ሆኗል
በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር ከ6500 በላይ ሆኗል
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወንድ ልጅ ዬር ንታንያሁ እስካሁን ወደ እስራኤል አለመመለሱን በርካቶች እየተቹ ይገኛሉ
አሜሪካ ጦርነቱ ጋብ ብሎ እርዳታ ወደ ጋዛ እንዲገባ ጥሪ እያቀረበች ሲሆን ሩሲያ ግን የሰብአዊ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ትፈልጋለች
የእስራኤል ባለስልጣናት ታጋቾች በጋዛ ዋሻዎች ውስጥ ተይዘው ሊሆን እንደሚችል ተናግረዋል
እስራኤል ድንበሯን በመጣስ 1400 ዜጎቿን በገደለባት ሀማስ ላይ እየወሰደች ያለውን የአጸፋ ጥቃት ቀጥላበታለች
ሀማስ ወደ ጋዛ ሰርግው ከገቡ የእስራኤል ኃይሎች ጋር እየተዋጋሁ ነው አለ ሀማስ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው በደቡባዊ የጋዛ ግዛት ብረት ለበስ መሳሪያ ከያዘ ጦር ጋር እየተዋጋ ነው
ሃማስ በካን ዮኒስ አቅራቢያ የእስራኤልን የመሬት ወረራ ማክሸፉን ተናግሯል
ሀማስ በእስራኤል ላይ ያልተጠበቀ እና ከባድ ጥቃት ካደረሰበት ከጥቅምት የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ እስራኤል ጋዛን በአየር እየደበደበች ትገኛለች
የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ድንበሯን በመጣስ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ የአጸፋ ምላሽ እየሰጠችበት ያለው የጋዛ ግንባር ቀዳሚው ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም