
ኔታንያሁ በቴላቪቭ የተነሳውን ሁከት ተከትሉ ኤርትራዊያን ስደተኞችን ሊያባርሩ ይችላሉ ተባለ
ጠ/ሚኒስትር ኔታንያሁ በእስራኤል የኤርትራ ጥገኝነት ጠያቂዎች በተነሳው ረብሻ ዙሪያ ዛሬ ከሚኒስትሮቻቸው ጋር ይመክራሉ
ጠ/ሚኒስትር ኔታንያሁ በእስራኤል የኤርትራ ጥገኝነት ጠያቂዎች በተነሳው ረብሻ ዙሪያ ዛሬ ከሚኒስትሮቻቸው ጋር ይመክራሉ
ጎርዶስ የተሰኘው ይህ ካፌ በቴልአቪቭ ታዋቂ እንደሆነ ተገልጿል
ሞሮኮ የቀድሞ የስፔን ቅኝ ግዛት የነበረችውን ምዕራባዊ ሰሀራን የግዛቷ አካል ያደረገችው በፈረንጆቹ 2975 ነበር
እስራኤል ከዌስትባንክ ከተማዋ ጀኒን ዛሬ ጦሯን ማስወታት ጀምራለች
ፍልስጤማውያን ሁለት የእስራኤል ድሮኖችን መጣላቸውን ገልጸዋል
ማሻሻያው ለመንግስት ዳኞችን የመምረጥና የጠቅላይ ፍርድቤት ስልጣንን የመቀነስ ስልጣን ይሰጣል ተብሏል
በተኩስ ልውውጡ አምስት ፍልስጤማውያን ሲገደሉ ከ66 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው ተነግሯል
የሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል መስፋፋት ለአለም ሰላም ስጋት ደቅኗል
እስራኤል አሸባሪ ያለችውን የሞታዝ አል ከዋጃን ቤት በመደብደቧ ነው ግጭቱ የተከሰተው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም