የምያንማር ወታደራዊ ጁንታ ለቀድሞ መሪ ሱ ኪን 'በአምስት ወንጀሎች' ምህረት አደረገ
የ78 ዓመቷ ሱ ኪ የቀረቡባቸውን ከምርጫ ማጭበርበር እስከ ሙስና የሚደርሱ ክሶችን ውድቅ አድርገዋል
የ78 ዓመቷ ሱ ኪ የቀረቡባቸውን ከምርጫ ማጭበርበር እስከ ሙስና የሚደርሱ ክሶችን ውድቅ አድርገዋል
ከሚለቀቁት ሰዎች መካከል የብሪታንያ የቀድሞ አምባሳደር ቪኪ ቦውማንን ጨምሮ የአውስትራሊያ እና ጃፓን ዜጎች ይገኙበታል
የምያንማር ጁንታ በቅርቡ በአራት የዴሞክራሲ ተሟጋቾችን ላይ የወሰደውን የግዲያ እርምጃ ዓለምን ማስቆጣቱ አይዘነጋም
የጁንታው ቃል አቀባይ በበኩላቸው “የተገደሉት የምያንማር እስረኞች 'ብዙ የሞት ፍርድ' የሚገባቸው ናቸው” ሲሉ ተደምጠዋል
አምነስቲ ኢንተርናሽናል “ድረጊቱ በምያንማር ያለው አስከፊ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ማሳያ ነው” ብለዋል
የሚያንማር ጦር አባል የሆኑት ስድት ወታደሮች አቅመ ደካሞችን መግደላቸው እንደሚጸጽታቸው ገልጸዋል
ውሳሜው “ጁንታው ተጨማሪ በደል እንዲፈጽም የሚያደርግ ነው” የሚሉ ስጋቶች እየተንጸባረቁ ነው
ሱ ኪ በድምሩ ከ100 አመታት በላይ የሚያስቀጡ ከ10 በላይ ክሶች ቀርበውባቸዋል
የምያንማር በአውሮፓውያኑ 2017 በተደረገ ወታደራዊ ዘመቻ ከ10 ሺህ የሚልቁ ሮሂንጋዎች ተገድለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም