ግብጽ ከኳታር ጋር ያላትንና ለዓመታት ሻክሮ የቆየውን ግንኙነቷን ለማጠናከር ተስማማች
ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ዛሬ ከኳታሩ አሚር ታሚም ቢን ሃመድ አል ታኒ ጋር በኢራቅ ባግዳድ ተወያይተዋል
ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ዛሬ ከኳታሩ አሚር ታሚም ቢን ሃመድ አል ታኒ ጋር በኢራቅ ባግዳድ ተወያይተዋል
የዩኤኢ ምክትል ፕሬዝዳንት በባግዳድ ከኳታር ኢምር ጋር ተወያይተዋል
አትሌቶች በከፍተኛ ዝላይ እኩል ነጥብ በማምጣታቸው ነው ሜዳሊያ የተጋሩት
ሳዑዲ አረቢያ እና ኳታር የሻከረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማለስለስ ተስማምተዋል
የአረብ ሀገራት በ2017 ከኳታር ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነት ካቋረጡ በኋላ የኳታር ተሽከርካሪ ለመጀመሪያ ጊዜ በመሬት ድንበር በኩል ወደ ሳዑዲ አረቢያ ገብተዋል
ሃገራቱ የአየር እና የየብስ ግንኙነት ማድረግ መጀመራቸውም ተነግሯል
በኳታር በስታዲየሞች ግንባታ እና በቤት ሰራተኝነት የሚሰሩ የውጭ ዜጎች ለሞት ጭምር እየተዳረጉ ነው ተብሏል
በተለይ በሀገሪቱ በሚኖሩ የውጭ ሰራተኞች ላይ በህግ ጭምር የተደገፈ የመብት ጥሰት ይፈጸማል
በኳታር 2ሚሊዮን አካባቢ ከደቡባዊ ኢሲያ የመጡ ሰራተኞች ከኳታሩ 2022 የአለም ዋንጫ ጋር ተያያዥነት ባላቸው የግንባታ ስራዎች ተሰማርተው ሲሰሩ ነበር
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም