
የሩሲያው ተዋጊ ዋግነር ግሩፕ አብዛኛውን የባክሙት ክፍል መቆጣጠሩን ገለጸ
የዩክሬን ጦር ቃል አቀባይ ግን በባክሙት ያለው ሁኔታ በቁጥጥር ስር መሆኑን እና ወታደሮቹ እንዲከበቡ እንደማይፈቅዱ እየገለጹ ይገኛሉ
የዩክሬን ጦር ቃል አቀባይ ግን በባክሙት ያለው ሁኔታ በቁጥጥር ስር መሆኑን እና ወታደሮቹ እንዲከበቡ እንደማይፈቅዱ እየገለጹ ይገኛሉ
አዛዡ ስልኩ ሳይጠለፍ እንዳልቀረ አልያም የቅርብ ሰው አሳልፎ ሰጥቶታል ተብሏል
ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ከጀመረች ወዲህ የፀጥታው ም/ቤት ፕሬዝዳንት ስትሆን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው
4 ሺህ 182 የጦር አውሮፕላኖች ያላት ሲሆን፤ የታንኮቿ ብዛት ደግሞ ታንኮች 12 ሺህ 566 ነው
33 የአፍሪካ ሀገራት የፍርድ ቤቱ አባል ሲሆኑ፤ ደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ፑቲንን የማሰር ግዴታ ውስጥ ገብታለች
ቻይና እና ሩሲያ ከአራት ሚሊዮን በላይ ወታደሮች አሏቸው
በልምምድ ወቅት የያርስ የሞባይል ስርዓቶች በሦስት የሩሲያ ክልሎች ውስጥ እንቅስቃሴዎችን ያካሂዳሉ ብሏል ሚኒስቴሩ
ሞስኮ ባለፈው ዓመት 42 ከመቶ በጀቷን ከነዳጅ ገቢ መሸፈኗ ተነግሯል
ሲስተማ ጅፒቲ ጥናቶችን መጻፍ፣ ፕሮግራሚንግ እና ሌሎች ስራዎችን ያከናውናል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም