
የሩሲያዋ ቺቺኒያ መሪ ራምዛን ከዲሮቭ የራሱን ጦር ማቋቋም እንደሚፈልግ ተናገረ
ከዲሮቭ ከፈረንጆቹ 2007 ጀምሮ ቺቺኒያ ግዛትን በአስተዳዳሪነት እየመራ ይገኛል
ከዲሮቭ ከፈረንጆቹ 2007 ጀምሮ ቺቺኒያ ግዛትን በአስተዳዳሪነት እየመራ ይገኛል
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር የዩክሬን ጦር በሉሃንስክ ክልል ወደ ኋላ ማፈግፈጉን ገልጿል
የፎረይን ፖሊሲ መጽሄት ሩሲያ በዩክሬን ላይ "አዲስ የጥቃት ማዕበል" ልትከፍት ትችላለች ሲል ዘግቧል
ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ከዶላር ውጪ ለመገበያየት በማግባባት ላይ ትገኛለች
በደም አፋሳሹ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት 200 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል ተብሎ ይገመታል
የምርኮኞች ልውውጡ የተባበሩት መንግስታትን ሳያካተት በተባባሩት አረብ ኢሚሬትስ አሸማጋይነት ብቻ የተካሄደ ነው ተብሏል
ለተደረገው የምርኮኞች ልውውጥ “የአረብ ኢሚሬትስ ሚና ከፍተኛ ነው” ተብሏል
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እና የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዝዳንቶች በኬቭ ከዜለንስኪ ጋር መክረዋል
ኪየቭ ግዛቷን ለመከፋፈል ፍቃደኛ እንዳልነበረች ተነግሯል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም