
የሩሲያ የወርቅ ክምችት ዋጋ በታሪክ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ
የሩሲያ የወርቅ ክምችት ዋጋ በጥቅምት ወር ለመጀመሪያ ጊዜ ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማለፉን የሀገሪቱ ብሔራዊ ባንክ መረጃ ያመለክታል
የሩሲያ የወርቅ ክምችት ዋጋ በጥቅምት ወር ለመጀመሪያ ጊዜ ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማለፉን የሀገሪቱ ብሔራዊ ባንክ መረጃ ያመለክታል
ዩክሬን በትራምፕ መመረጥ ከአሜሪካ የሚደረግላት ወታደራዊ ድጋፍ ሊቀንስ እንደሚችል ስጋት ውስጥ ትገኛለች
ሩሲያ በመሬት ላይ ያለውን ከባቢያዊ የአየር ሁኔታ የሚቆጣጠሩ ሁለት ሳተላይቶቸን ጨምሮ 53 ሳይተላይቶችን ማምጠቋን የሩሲያው ሮስኮስሞስ ስፔስ ኤጀንሲ አስታውቋል
ዩክሬን በሩሲያ የሚገኙ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮችን ቁጥር 12 ሺህ አድርሳዋለች
ሞስኮ የጠየቀችው ክፍያ ከትሪሊየን ቀጥሎ 7ተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የ34 ዜሮ ባለቤት ከፍተኛ ቁጥር ነው
የዩክሬን የአየር መከላከያ ዩኒት በርካታ የሩሲያ ድሮኖችን አየር ላይ አምክኛለሁ ብሏል
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የአለም አቀፍ ሰላምና ደህንነት ጠበቃ በመሆን የእዚህን ቀውስ እሳት ለማጥፋት አቅም የለውም በሚል ተወቅሷል
ዩክሬን የሩሲያ ጦር ወደፊት እየገፋ መሆኑን አረጋግጣለች
የሰሊዶቭ መያዝ ሩሲያ ቁልፍ የሎጂስቲክ ማከፋፈያ ወደሆነችው የፖክሮቭስክ ከተማ ለምታደርገው እንቅሰቃሴ መንገድ የሚከፍት ነው ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም