
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ በዚህ ሳምንት ሱዳንን ይጎበኛሉ ተባለ
ጄፍሪ ፌልትማን ሱዳንን የሚጎበኙት በሲቪሊያን የስልጣን ሽግግር ሂደት ላይ ከሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ለመምከር ነው
ጄፍሪ ፌልትማን ሱዳንን የሚጎበኙት በሲቪሊያን የስልጣን ሽግግር ሂደት ላይ ከሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ለመምከር ነው
ሁለቱ የሱዳን ጥምር መንግስት አካላት አሁንም እርስ በእርስ እየተሻኮቱ ነው
በሱዳን በወታደራዊ እና በሲቪል አመራሮች መካከል የተፈጠረው የፖለቲካ ውጥረት አሁንም እንደቀጠለ ነው
ጥምረቱ ትናንት ቅዳሜ ነው በካርቱም የተቃዋሚዎቹ አባላት በተገኙበት የተመሰረተው
ታጣቂዎቹ የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት ሳይሆኑ እንዳልቀረ ተነግሯል
ሌ/ጄ ጀነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን ጦሩን እንደገና እናደራጀዋለን ሲሉ ቃል ገብተዋል
የመፈንቅለ መንግስት ሙከራው የክፍፍሉ ነጸብራቅ ነውም ብለዋል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ
ጎሳ መሪው ለጥያቄዎቻቸው አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው አሳስበዋል
ወታደራዊ አመራሩ “የሲቪል አስተዳድር ፖለቲከኞች ለመፈንቅለ መንግስቱ መሞከር በር ከፍተዋል” ሲል ከሷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም