ማርስና የተሳከ የመድረስ ሙከራ… ኢሚሬትስ ህልሟን ለማሳካት ቀርባለች
ተልእኮው ከተሳካ ኢሚሬትስ ከአሜሪካ ፣ ከቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ፣ ከአውሮፓ ህዋ ኤጄንሲ እና ከህንድ ቀጥሎ ከዓለም አምስተኛ ሀገር ትሆናለች
ተልእኮው ከተሳካ ኢሚሬትስ ከአሜሪካ ፣ ከቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ፣ ከአውሮፓ ህዋ ኤጄንሲ እና ከህንድ ቀጥሎ ከዓለም አምስተኛ ሀገር ትሆናለች
መንኮራኩሯን ለማስወንጨፍ 200 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጭ መደረጉን ዩኤኢ ማስታወቋ ይታወሳል
ሃገራቱ ለዓመታት ሻክሮ የዘለቀውን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ለመጀመር መስማማታቸው የሚታወስ ነው
አየር መንገዱ ከጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም እለታዊ በረራዎቹን እንደሚጀምር አስታውቋል
በቅርቡ ኤምባሲ ለመክፈት እና ሁሉንም ግንኙነቶች ለማደስ ተግባራዊ እርምጃዎች ይጀመራሉ ተብሏል
ሃገራቱ የአየር እና የየብስ ግንኙነት ማድረግ መጀመራቸውም ተነግሯል
የሁለቱ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኮሮና ቫይረስ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል
አሜሪካ ሱዳንን በተመለከተ የወሰደችውን እርምጃ ዩኤኢ አድንቃለች
ልዑል አልጋወራሹ አሜሪካ ሞሮኮ በምዕራባዊ ሰሃራ ላይ ላላት ሉዓላዊነት እውቅና መስጠቷን እና ሞሮኮ ከእስራኤል ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መጀመሯን ተቀብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም