ሆነ ተብለው የተፈጸሙትን ሳይጨምር በጦርነቱ በአማራ እና አፋር ክልሎች 403 ንጹሀን መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
በዋናነት የትግራይ ኃይሎች ቢያንስ 346 ሲቪል ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ መግደላቸውንም ኮሚሽኑ አስታውቋል
በዋናነት የትግራይ ኃይሎች ቢያንስ 346 ሲቪል ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ መግደላቸውንም ኮሚሽኑ አስታውቋል
ፕሬዝዳንት ራማፎዛ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ ተወያይተዋል
የጦር ሄሊኮፕተሮቹ ከሩሲያ ዩክሬን ጦርነት በፊት የታዘዙ ናቸው
ሰአሊ አቡየ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ ስእሎቹን በየመንገዱ እና ጋለሪ ላላቸው ሰዎች እየሸጠ ኑሮውን እየገፋ መሆኑን ይናገራል
ዩን ሲውክ ዬኦል ከ7 ዓመት በፊት የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት የነበሩትን ፓርክ የሙስና መዝገብ መርምረው ነበር
ሩሲያ እና ዩክሬን ዛሬ በቱርክ ያደረጉት ውይይት ካለስምምነት ተጠናቋል
እገዳው አብራሞቪች ቼልሲን ለመሸጥ በያዙት ውጥን ላይ ችግር መፍጠሩ ነው የተነገረው
በሃገራቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቱርኳ አንታልያ ከተማ የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል
የጉዞው የባህር ውስጥ የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኒኮ ቪንሰንት ተልእኮው እስካሁን ከተሰራው እጅግ ውስብስብ እና በርካታ የአለም ሪከርዶችን የሰበረ ነው ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም