ከምህንድስና ስራው አንጻር ሲታይ የግድቡን ሙሌት ማስቆም እንደማይቻል የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ ተናገሩ
ተመራማሪው “ከምህንድስናው ሁኔታ አንጻር ሲታይ የግድቡን ሙሌት ማስቆም የሚቻልበት መንገድ” እንደሌለ ተናግረዋል
ተመራማሪው “ከምህንድስናው ሁኔታ አንጻር ሲታይ የግድቡን ሙሌት ማስቆም የሚቻልበት መንገድ” እንደሌለ ተናግረዋል
ምርጫው በአንድ የግል እጩ በቀረበው ቅሬታ መሰረት ከሰኔ 14 ተራዝሞ ነው ዛሬ በመካሄድ ላይ ያለው
የኢትዮጵያ ወታሮች የጎሳ ግጭቶችን እንዲቀንሱና ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲኖር ደረጉት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነበር- ተመድ
ጃኮብ ዙማ በስልጣን ዘመናቸው የሙስና ወንጀልን ፈጽመዋል በሚሉ ተደራራቢ ወንጀሎች መከሰሳቸው የሚታወስ ነው
የእሳት አደጋ በ40 ደቂቃ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀገሪቱ ባለባለስልጣናት አስታውቀዋል
የእንግሊዝ ለመጨረሻ ጊዜ በዓለም አቀፍ መድረክ ለፍጻሜ ጨዋታ የደረሰቸው በአውሮፓውያኑ በ1966 ነበር
ኢትዮጵያ ሁለተኛ ዙር ሙሌት መጀመሯን ግብፅ መግለጿ ይታወሳል
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከዚህ ቀደም በሰጠው ምገለጫ "የህወሃት ታጣቂ ቡድን ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን ሰራተኞችን ገድሏል ብሏል
ግብጽ መርከቧ ላደረሰችባት ኪሳራ 900 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ጠይቃ ነበር
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም