በቻድ በመንግስትና በአማፂያን መካከል አዲስ ግጭት ተቀሰቀሰ
አዲሱ ጭግት የተቀሰቀሰው ፕሬዝዳንት እድሪስ ዴቢ በተገደሉበት ቦታ መሆኑ የሽግግር መንግስቱ አስታውቋል
አዲሱ ጭግት የተቀሰቀሰው ፕሬዝዳንት እድሪስ ዴቢ በተገደሉበት ቦታ መሆኑ የሽግግር መንግስቱ አስታውቋል
ፌስቲቫሉ በሰሜናዊ እስራኤል ሜሮን ተራራ ላይ የነበረ ሲሆን 10 ሺህ ሰዎች ተሳትፈውበታል
ታጣ የተባለው ገቢ ከ98 ሃገራት ጥቅል ዓመታዊ የምርት መጠን የሚልቅ ነው ተብሏል
ኮሊንስ አፖሎ 11 እነ ኒል አርምስትሮንግን እና በዝ አልድሪንን ጭና ወደ ጨረቃ ስትጓዝ የመንኮራኩሯ አብራሪ ነበር
ልዑኩ ዩኤኢን ጨምሮ በሳዑዲ፣ በግብጽ እና በዮርዳኖስ ጉብኝት ያደርጋል ተብሏል
የአሜሪካ ፌደራል ፖሊስ ሁሉም አሜሪካዊያን የሚተማመኑበት ተቋም እንዲሆን መሰራት አለበትም ብለዋል
“አሜሪካ የዓለም የጤና ድርጅትን እና የፓሪሱን ስምምነትን እንደገና መቀላቀሏ አስደሳች ነው”ብለዋል ፕሬዝዳንት ቡሀሪ
ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ንግግር ለማድረግ የምክርቤቱን ጥሪ መቀበላቸውን መግለጫው አስታውቋል
ጥቃቱ ትናንት ከምሽቱ 4:30 አካባቢ ነው በኩዩ እና በደገም ወረዳዎች መካከል ለጊዜው ባልታወቁ ታጣቂዎች የተፈጸመው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም