
ትዊተር የትራምፕን አካውንት በቋሚነት አገደ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የትዊተር ገጻቸውን ለተጨማሪ አመጽ መቀስቀሻነት እንዳይጠቀሙ በሚል ነው የታገደው
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የትዊተር ገጻቸውን ለተጨማሪ አመጽ መቀስቀሻነት እንዳይጠቀሙ በሚል ነው የታገደው
ዩኬ በኮቪድ-19 ክፉኛ ከተጎዱ ሀገራት ተርታ የምትሰለፍ ሲሆን ኢኮኖሚዋም ክፉኛ ተጎድቶባታል
የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ስብሃትና መከላከያን የከዱ የህወሓት ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መከላከያ አስታውቋል
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የድንበር ውዝግብ በሰላም መፍታት እንዳለባት የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጠየቁ
ፖሊስ ተጠርጣሪውን ይዞ እየመረመረ መሆኑን አስታውቋል
በአንኮበር ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ከ32 በላይ አርሶአደሮች ጉዳት እንደደረሰባቸው ወረዳው አስታውቋል
ትራምፕ መሸነፋቸውን ያመኑት በኮፒቶል ሂል ቀስቅሰዋል የተባለውን አመጽ ተከትሎ በደረሰባቸው ውግዘት ነው ተብሏል
በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለስልጣናት በጫካና ዋሻ ለዋሻ ሲንቀሳቀሱ በተደረገ ጠንካራ አሰሳ ነው ተብሏል
የትራምፕ ደጋፊዎች ወደ ኮንግረስ አዳራሽ ሰብረው መግባታቸውን ተከትሎ 4 ሰዎች ተገድለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም