
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጦርነቱ ውስጥ ከገቡት የሱዳን ጀነራሎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ
ተመድ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ለመደራደር ዝግጁነት አላሳዩም ብሏል
ተመድ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ለመደራደር ዝግጁነት አላሳዩም ብሏል
የውጭ ሀገር ዜጎች ከሱዳን ከወጡ በኋላ ሁለቱ ወገኖች ወሳኝ ውጊያ ለማካሄድ ፍላጎት አላቸው ተብሏል
የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ተኩስ አቁም ቢያውጁም ትናንት በካርቱም ዳርቻ ተዋግተዋል
ተመድ ሁለቱም ጀነራሎች በየፊናቸው ድል እንደሚቀናቸው ማሰባቸውም የተሳሳተ ስሌት ነው ብለዋል
የሱዳን ጦር አሜሪካ እና ሳኡዲ አረቢያ ተኩስ አቁሙ እንዲደረስ ማደራደራቸውን ገልጿል
በርካታ ሱዳናውያን ከሰማይና ከምርድ በሚዘንብ ጥይት ውስጥ ዳቦ ፍለጋና ለሽሽት ሲሯሯጡ ይታያል
የሱዳን ጦር በበኩሉ ፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ የእስር ቤት ፖሊሶችን በማስገደድ እስረኞች እንዲወጡ አድርጓል ሲል የቀረበበትን ክስ አይቀበልም
ዋግነር ቡድን “አንድም ተዋጊዬ በአሁኑ ወቅት ሱዳን ውስጥ የለም” ሲል የሚቀርብበትን ክስ ውድቅ አድርጓል
በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት የውጭ ሀገር ዜጎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸው በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም