
ጊኒ የሽግግር ጊዜ መንግስት ልታቋቁም ነው
ይህን ለማድረግ የሚያስችል ምክክር ከሰሞኑ ይካሄዳል ተብሏል
ይህን ለማድረግ የሚያስችል ምክክር ከሰሞኑ ይካሄዳል ተብሏል
ጥቃቱ የሜ/ጄ ፓል ሎኬች የትውልድ ቦታ ተዘጋጅቶ በነበረ ብሔራዊ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ሊፈጸም የነበረ ነው ተብሏል
የማሊ ወታደራዊ መንግስት ስልጣኑን ለሲቪል አስተዳደር እስኪያስረክብ ድረስ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ድጋፋቸውን እንዲያቆሙ ተጠይቋል
ግድቡ ከልዩነት ይልቅ የትብብር ምንጭ ሊሆን እንደሚገባም የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዲ አር ኮንጎው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል
የሶማሊያ ፖለቲከኞች ውጥረትን ከሚያባብሱ ተግባራት በመቆጠብ ለውይይት እንዲቀመጡም ም/ቤቱ አሳስቧል
ሀገራቱ ለዜጎቻቸው የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት መስጠት መጀመራቸው ለኢኮኖሚው ማገገም የበኩሉን ድርሻ አለው
አዲስ ተመራጭ ኮሚሽነሮቹ ለ4 ዓመታት የሚገለግሉ ይሆናል
አምባሳደሩ አያይዘውም “ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሳ ስትገባ ምንም ያላለ ሀይል በውስጥ ጉዳይ ግቡ ውጡ ሲል ይገርማል” ሲሉ ተናግረዋል
መሪዎቹ ወደ አዲስ አበባ የማይመጡት ጉባዔው በወረርሽኙ ምክንያት በግንባር የማይካሄድ መሆኑን ተከትሎ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም