
የውጭ ጠላቶች በኢትዮጵያ ላይ "የውክልና ጦርነት" ከፍተዋል-ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የውጭ ጠላቶች ኢትዮጵያ በቀጠናው ጎልታ ትወጣለች በሚል ስጋት የውስጥ ግጭቶችን እያባባሱ ናቸው ብለዋል
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የውጭ ጠላቶች ኢትዮጵያ በቀጠናው ጎልታ ትወጣለች በሚል ስጋት የውስጥ ግጭቶችን እያባባሱ ናቸው ብለዋል
የኢትዮጵያ መንግስት ገለልተኛ ምርመራ እንዲካሄድ እንዲፈቅድና አጥፊዎችን ተጠያቂ እንዲያደርግም አሳስቧል
የኢትዮጵያ መንግስት በታጣቂ ሃይሎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸም እንደሚቀጥል መግለጹ ይታወሳል
የአቶ ዮሐንስ ቧያለው በአማራ ክልል እንዲሁም በፌደራል ደረጃ በተለያዩ የኃላፊነት ደረጃዎች ላይ ሲሰሩ ቆይተዋል
አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን "ታዋቂ ፖለቲከኞችን እና ጋዜጠኞችን" በማሰር ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ለማፈን ተጠቅሞታል ሲል ከሷል
ኢሰመኮ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ በመራዊ ከተማ በርካታ ንጹሃን በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች መገደላቸውን ማስታወቁ ይታወሳል
በሸበል በረንታ እና ቋሪት ወረዳዎችም ከ21 በላይ ሲቪሎች በጸጥታ ሃይሎች መገደላቸው በኮሚሽኑ መግለጫ ተጠቅሷል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግስት ከሸኔ ጋር ያደረገውን ድርድር ግልጽ አላደረገም በሚል የተነሳባቸውን ትችት አጣጥለውታል
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማስኛ የአዋጁ መራዘም እንደሚያሳስባቸው ገልጸዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም