
በአሜሪካ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ ዙሪያ ምን አዳዲስ መረጃዎች አሉʔ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ “ከአደጋው አንድም ሰው በህይወት አልተረፈም” ብለዋል
ፕሬዝዳንት ትራምፕ “ከአደጋው አንድም ሰው በህይወት አልተረፈም” ብለዋል
ሴናተሩ ከህዳሴው ግድብ ጋር በተገናኘ የግብጽን ጥቅም እንዲያስከብሩ እና በሌሎች ጉዳዮች ከ600 ሺህ ዶላር በላይ ሙስና ወስደዋል በሚል ክስ ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል
ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ላይ በቆዩባቸው ቀናት ውስጥ ስደተኞችን ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ እውን ኖችን አሳልፈዋል
ኮሎምቢያ ቡና እና ነዳጅን ጨምሮ በርካታ ምርቶቿን ለአሜሪካ ገበያ በማቅረብ ላይ ነበረች
በእሳት የተቃጠሉ ቦታዎች ዝናብ እንደሚያገኙ መተንበዩን ተከትሎ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት ተደቅኗል
በሎስ አንጀለስ ከሁለት ሳምት በፊት የተቀሰቀሱት የኢቶንና ፓላሲደስ እሳቶች አሁንም እየነደዱ ነው።
በሎስ አንጀለስ ከሁለት ሳምት በፊት የተቀሰቀሱት የኢቶንና ፓላሲደስ እሳቶች አሁንም እየነደዱ ነው
ማክሮን የጦር መሳሪያ ማምረቻ ኢንዱስሪዎችን ለመደጎም ለመከላከያ ተጨማሪ ወጭ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል
ትራምፕ ድርጁቱ "አግባብነት ከሌለው የድርጅቱ አባላት ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ነጻ ሆኖ መንቀሳቀስ" እንዳቃተውና አሜሪካ እንደ ቻይና ካሉ ትላልቅ ሀገራት ጋር ሲነጻጸር ብዙ ገንዘብ እንድታዋጣ መጠየቁን ገልጸዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም