የአሜሪካው ፕሬዝደንት ባይደን በኔቶ ስብሰባ ወቅት አዲስ ስህተት ሰሩ
ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በኔቶ ስብሰባው ወቅት የዩክሬኑን ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪን ተሳስተው ፑቲን ብለው አስተዋውቀዋቸዋል
ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በኔቶ ስብሰባው ወቅት የዩክሬኑን ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪን ተሳስተው ፑቲን ብለው አስተዋውቀዋቸዋል
ባይደን “የ90 ደቂቃ የመድረክ ላይ ድክመቴን ሳይሆን ባለፉት 3 ዓመታት የሰራሁትን መልካም ስራዎች ተመልከቱ” ብለዋል
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር ትራምፕ በባይደን ላይ የበላይነትን ተቀዳጅተዋል
የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ እና የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ኤድቶሪያል ቦርድ ባይደን ከሀላፊነት እንዲነሱ ጠይቀዋል
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ክርክር ትራምፕ በባይደን ላይ የበላይነትን ተቀዳጅተዋል
በተሰበሰበ የህዝብ አስተያየት ትራምፕ 67 በመቶ ድምጽ ማግኘት ክርክሩን በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋል
አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ የዩክሬን እና ጋዛ ጦርነትን በተመለከተ የሚያቀርቧቸው ሀሳቦችም ቀጣዩን ተመራጭ ፕሬዝዳንት እንደሚያመላክቱ ይጠበቃል
ለ90 ደቂቃዎች የሚቆየውን ክርክር ሚሊየኖች በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉታል ተብሎ ይጠበቃል
የትራምፕ ተፎካካሪ ባይደንም አሜሪካዊያንን ላገቡ የውጭ ሀገር ዜጎች ከላላ የሚሰጥ ፖሊሲ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም