
ቻይና የአውሮፓ ህብረት በአጋርነት ላይ ያለውን አቋም 'ግልጽ' እንዲያደርግ አሳሰበች
የአውሮፓ ህብረት መሪዎች በቻይና ላይ ጥገኝነት እንዲቀንስ ጥሪ አቅርበዋል
የአውሮፓ ህብረት መሪዎች በቻይና ላይ ጥገኝነት እንዲቀንስ ጥሪ አቅርበዋል
ቻይና ከሶስት ሺህ ዶላር በማይሞላ ገንዘብ የሚገዛ ባለ ሁለት ጋቢና ፒክ አፕ ተሽከርካሪ ሰርታለች
ጡረታ የወጡ የአውሮፓ ሀገራት አየር ሀይል አብራሪዎች ከየትኛውም ሀገር ጋር የመስራት ህጋዊ መብት አላቸው ቢባልም ከቻይና ጋር መስራታቸው ሊቆም እንደሚገባ ተገልጿል
ቻይና በታይዋን እና በሌሎች ሀገራት መካከል የሚደረግን ይፋዊ ግንኙነት በመደበኛነት ታወግዛለች
የቻይና ባህር ሀይል የአሜሪካንን እና ካናዳን የጦር መርከብ ለመግጨት መሞከሩ ተገልጿል
ሱናክ እንዳሉት እንግሊዝ እና ሌሎች የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በቻይና የተደቀነውን ስጋት ለመቀነስ መስራት አለባቸው
የቻይና አየር ኃይል ኑክሌር መሸከም በሚችለው ኤች-6 ታይዋን በመክበብ እንቅስቃሴ አድርጓል
የታይዋን ፕሬዝዳንት በአሜሪካ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ ቻይና ከበድ ያለ አጻፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ መዛቷ ይታወሳል
የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ ኬቨን ማካርቲ በካሊፎርኒያ የታይዋን ፕሬዝዳንት ጻይ ኢንግ ዌንን እንደሚገናኙ አረጋግጠዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም