
የእስራኤሉ ‘አውራ’ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢኖቬሽን ማእከል ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ
የኩባንያው አየር ማጽጃ ቴክኖሎጂ 99.97 በመቶ ቫይረሶችንና ባክቴሪያዎችን ከከባቢ አየር ላይ የማጽዳት አቅም አለው
የኩባንያው አየር ማጽጃ ቴክኖሎጂ 99.97 በመቶ ቫይረሶችንና ባክቴሪያዎችን ከከባቢ አየር ላይ የማጽዳት አቅም አለው
ክትባቱ ከቻይናው መድሃኒት አምራች ኩባንያ ‘ሲኖ ፋርም’ ጋር በመተባበር የተመረተ ነው ተብሏል
ቫይረሱን ከአፍካ ለማስወገድ ቢያንስ 60 በመቶ ህዝብ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት መውሰድ አለበት- አፍሪካ ሲዲሲ
7 ሚሊየን 272 ሺህ 148 ዶዝ ክትባቶች በአግባቡ ለሰዎች መሰጠታቸውንም ሲ.ዲ.ሲ አፍሪካ አስታውቋል
መመሪያውን የሚተላለፍ አካል በወንጀል ተጠያቂ ይሆናል
ኡጋንዳ ከኮቫክስ በህንድ የተመረተውን የ964,000 መጠን የአስትራዜኔካ ክትባቶች የመጀመሪያ ዙር ልገሳ ተቀብላለች
በናይጄሪያ 162 ሺህ ሰዎች ላይ ኮቪድ 19 ሲገኝ፤ 2 ሺህ 31 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸውን አጥተዋል
በግል ህክምና ማእከላት ለኩላሊት እጥበት አንድ ሰው በወር በአማካኝ ከ22 ሺህ እስከ 30 ሺህ ብር ለመክፈል ይገደዳል
ሩሲያ እስካሁን ስፑትኒክ ቪ የተባለውን ጨምሮ 3 አይነት ክትባቶችን አስተዋውቃለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም