
ወደ መደበኛ ኃይል አልገባም ብሎ የአመፅ መንገድን የመረጠውን የፋኖ ኃይል "በመረጠው መንገድ መስመር አስይዘነዋል"- ጄኔራል አበባው ታደሰ
ጄኔራል አበባው ታደሰ ፋኖን ወደ ህጋዊ መስመር ለማስገባት መንግስት እቁዱን እንዳሳካ ተናግረዋል
ጄኔራል አበባው ታደሰ ፋኖን ወደ ህጋዊ መስመር ለማስገባት መንግስት እቁዱን እንዳሳካ ተናግረዋል
ህዝባዊ ሰራዊቱን ጥላሸት ለመቀባት የተደረገው ሙከራ ቀን ከሌሊት የሚሠሩ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሴራ መሆኑንም ገልጿል
የማዕረግ ምልክቶቹ አንበሳን እና ጋሻን እንዳያካትቱ ተደርጓል ተብሏል
ህወሃት በርካታ የሰራዊት አባል “ማርኪለሁ” በሚል የሚያሰራጨው ምስል ውሸት መሆኑ ተገለጸ
ስትራቴጂው ከዲፕሎማሲውና ከዓለም አቀፍ ግንኙነት አኳያ የኢትዮጵያ መርሆች ጋር በተገናዘበ መንገድ ነው የተዘጋጀው
በተደረገው ውጊያ ከሞቱት በተጨማሪ ከ4 ሺህ በላይ ተዋጊዎች ቁስለኛ እና ምርኮኞች ናቸውም ተብሏል
በሰልፉ ላይ የተሳተፉ ከተማዋ ነዋሪዎች ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፋቸውን ገልጸዋል
መንግስት የተኩስ አቁም እያከበረ ለትንኮሳ ግን ምላሽ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል
ሱዳንና ግብፅ ሙሌቱ ያለስምምነት እንዳይካሄድ ቢጠይቁም፤ ኢትዮጵያ ግን በተያዘው ጊዜ ለማከናወን ቁርጠኛ አቋም ይዛለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም