
ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም አስታወቀች
የቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ አሜሪካ በቀጠናው ካላት ልዩ መልእክተኛ ጋር አቻ የሆነ ሚና አለው
የቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ አሜሪካ በቀጠናው ካላት ልዩ መልእክተኛ ጋር አቻ የሆነ ሚና አለው
ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት 51 ኢትዮጵያዊያኑን በጭነት መኪና ሲያዘዋውሩ ነው
የኡጋንዳ ጦር ቃል አቀባይ ፍላቪያ ባይክዋሶ፤ ወታደራዊ ጥቃቱ አድማሱን እያሰፋ የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል
ባንኩ በግላስጎው የሚካሄደውን ኮፕ 26 የተመድ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔን አስመልክቶ ሪፖርት አውጥቷል
የታንዛንያው ክሊማንጃሮ፣ የኬንያው ኬንያ ተራራ እና የኡጋንዳው ርዌንዞሪስ እንደፈረንጆቹ በ2040 ሊጠፉ ይችላሉ ተብሏል
ምስራቅ አፍሪካ ኮሮና ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት በ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ጎብኚዎች ይጎበኙ ነበር
ኮሚቴው ፕሮጀክቱን የበለጠ አጠናክሮ በመምራት ስኬታማነቱን ለማረጋገጥ ይረዳል ተብሏል
ስምምነቱ የተደረገው በአቡ ዳቢ የወጪ ንግድ ቢሮ እና በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የንግድ እና ልማት ባንክ መካከል ነው
የሶማሊያ ፖለቲከኞች ውጥረትን ከሚያባብሱ ተግባራት በመቆጠብ ለውይይት እንዲቀመጡም ም/ቤቱ አሳስቧል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም