ኢትዮጵያ የዐረብ ሊግ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ ውድቅ አደረገች
የዓረብ ሊግ የተመድ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ጣልቃ እንዲገባ ጠይቋል
የዓረብ ሊግ የተመድ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ጣልቃ እንዲገባ ጠይቋል
የዐረብ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ መቀመጥ ኢትዮጵያን ጫና ውስጥ አይከታትም - ዶ/ር አረጋዊ በርሄ
ደካማ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የሚደረገው ጫና ተቀባይነት እንደሌለውም የም/ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ትነበብ ብርሃኔ ተናግረዋል
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የፊታችን ነሀሴ ወር 700 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይጀምራል
ሁለቱ ሀገራት “የኢትዮጵያ ፖሊሲ የሚያስከትለውን አደጋ ለመከላከል የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ንቁ ጣልቃ ይግባ” ብለዋል
በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር ለመምከር ነው ሚኒስትሮቹ ካርቱም የገቡት
ለ11 ቀናት የቆየው የእስራኤል ሀማስ ግጭት የበርካቶችን ህይወት በመቅጠፍ በተኩስ አቁም ስምምነት መቋጨቱ ይታወሳል
ልምምዱ ሃገራቱ ሊቃጣባቸው የሚችል ስጋትን ለማስወገድ ያለመ ነውም ተብሏል
ግብፅ ከሱዳን ጋር ለ 6 ቀናት የሚቆይ ሁለገብ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ትናንት ጀምራለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም