
ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ሙሉቀን መለሰ የሙዚቃ ስራን በማቆም በዘማሪነት/አገልጋይነት ስራዎችን ሲሰራ እንደነበር ይታወሳል
ሙሉቀን መለሰ የሙዚቃ ስራን በማቆም በዘማሪነት/አገልጋይነት ስራዎችን ሲሰራ እንደነበር ይታወሳል
ኤጀንሲው ከአደጋው በህይወት የተረፉት 22 ሰዎች እርዳታ እየተገደረገላቸው ነው ብሏል
ምክር ቤቱ “በመንግስትና ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት የእስልምና እምነት ተከታዮችን አደጋ ላይ ጥሏል” ብሏል
ዓለማችን በኢንተርኔት መዘጋት ምክንያት 9 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማጣቷ ተገልጿል
የሶማሊያ መንግስት በሞቃዲሾ የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደርም ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡም አዟል
የዓለም ባንክ ገንዘብ የኤሌክትሪክ ሀይል መሰረተ ልማት ዝርጋታን ጨምሮ ለምግብ ዋስትና እና ሌሎች ስራዎች የሚውል ነው ተብሏል
የአማራ ክልል “የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የራያ አላማጣ ወረዳ ቀበሌዎችን በመያዝ ነዋሪዎችን እየገደለና እያሰቃየ ነው” ሲል ከሷል
በሞቃዲሾ የኢትዮጵያ አምባሳደርም ከሀገራቸው መንግስት ጋር እንዲመክሩ በሚል ከሀገር እንዲወጡ ወስናለች
ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር ከወራት በፊት ያደረገችው የወደብ ስምምነት ለውሳኔው መነሻ እንደሆነ ተገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም