ሶማሊላንድ 4ኛ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዋን በሰላም አጠናቃ የድምጽ ቆጠራ ጀመረች
ተፎካካሪዎቹ የሶማሊላንድን የ33 አመታት የነጻ ሀገርነት እውቅና ጥያቄ ለመመለስ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል
ተፎካካሪዎቹ የሶማሊላንድን የ33 አመታት የነጻ ሀገርነት እውቅና ጥያቄ ለመመለስ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል
አትሌቶቹ አበረታች ቅመሞችን ወስደው በመገኘታቸው እስከ አራት ዓመታት የሚቆይ እገዳ ተጥሎባቸዋል ተብሏል
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት በቅርቡ በአዲሱ ልዑክ ውስጥ በሚሳተፉ ሀገራት ተዘዋውረው መወያየታቸው ይታወሳል
ሂደቱን የተከታተለው የሩሲያ ደህንነት አገልግሎት በተጠቀሰው ቦታ ሄሊኮፕተሩን ለመቀበል ሲጠብቁ በነበሩ የዩክሬን ወታደሮች ላይ የሚሳይል ጥቃት ፈጽሟል
በኢትዮጵያ የሰውነት አካልን መለገስ የሚፈቅድ ረቂቅ ህግ ከአንድ ወር በፊት ለፓርላማ መቅረቡ ይታወሳል
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ለችግሩ ዘላቂ እልባት ለመስጠት ከደቡብ ሱዳን ሃላፊዎች ጋር እየተነጋገረ ነው ተብሏል
46 በመቶ ኢትዮጵያዊያን የሳፋሪኮምን ቴሌኮም አገልግሎቶችን እንደተጠቀሙም ኩባንያው አስታውቋል
ጦርነት ፣ ግጭት ፣ ድህነት እና የአየር ንብረት ለውጥ ህጻናቱን ከትምህርት ገበታቸው ያፈናቀሉ ዋነኛ ምክንያት ናቸው
በ10 ዓመታት ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ብድሩ አመላለሱም በካሽ እና በድፍድፍ ነዳጅ ይሆናል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም