በኢትዮጵያዊው ልብ ጠጋኝ ዶ/ር ፈቀደ አግዋር የተጻፈው ማስታወሻ መጽሐፍ ተመረቀ
በ17 ታሪኮች የተዋቀረው መጽሐፉ፤ ከታካሚዎቹ አንደበት የተሰባሰቡ ታሪኮች ተካተውበታል
በ17 ታሪኮች የተዋቀረው መጽሐፉ፤ ከታካሚዎቹ አንደበት የተሰባሰቡ ታሪኮች ተካተውበታል
አዲሱ “ዴልታ” ቫይረስ በኢትዮጵያ መኖሩን ለማረጋገጥ የተለያዩ የልየታ ስራዎች እያከናወንኩ ነው
ኢትዮጵያ እስካሁን 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ገደማ ዜጎቿን የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሰጥታለች
አለርት በየዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት “የአፍሪካ ማሰልጠኛ ማዕከል” የሚል እውቅና የተሰጠው ተቋም መሆኑ ይታወቃል
ዶ/ር ሊያ ታደሰ ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስበዋል
ክትባቱ ከ35 ዓመት እድሜ በላይ ላሉ ዜጎች በነጻ እንደሚሰጥ ተገልጿል
21 ግለሰቦች በኮቪድ 19 ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን፤ 463 ሰዎች ደግሞ በጽኑ የታመሙ መሆናቸውን ትናንት የወጣው ሪፖርት ያመለክታል
ይህ የሆነው ዝርያውን ለመመርመር የሚያስፈልገው ኬሚካል ወይም ‘ሪኤጀንት’ ሃገር ውስጥ አለመኖሩን ተከትሎ ነው
የቫይረሱ ስርጭት ለተከታታይ ስምንት ሳምንታት እንዳሻቀበ መቀጠሉን ተከትሎ የአህጉሪቱ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ከ6 ሚሊዬን አሻቅቧል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም