
በኢትዮጵያ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
በሳምንቱ 66 የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፤ 6ቱ በሬክተር ስኬል ከ5 በለይ ተመዝግዋል
በሳምንቱ 66 የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፤ 6ቱ በሬክተር ስኬል ከ5 በለይ ተመዝግዋል
የመሬት መንቀጥቀጦቹ ሌሊት ላይ በተደጋጋሚ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ እስከ አዲስ አበባ ተሰምቷል
ማክሮን ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ አስታውቀዋል
በማረሚያ ቤት ካሉት 23 ተከሳሾች ውስጥ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎች በዛሬው ችሎት ላይ ሳይቀርቡ ቀርተዋል
ኢምሬትስ ቱርክና የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ስምምነቱ እንዲደረስ ያደረጉትን ጥረት አድንቃለች
በክልሉ በሚደረገው ውግያ የአለም አቀፍ ህጎች አለመከበራቸው የሰብአዊ ቀውሱን እያባባሰው መሆኑን የአማራ ክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ይፋ አድርጓል
የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከ11 ዓመት ጀምሮ ያሉ ታዳጊዎችን ከህግ ውጪ ለግዳጅ ወታደራዊ አገልግሎት እየመለመሉ ነውም ተብሏል
አቶ ታዬ ባለፈው ሰኞ በ20 ሺህ ብር ዋስትና ክሳቸውን በውጪ ሆነው እንዲከታተሉ ፍርድ ቤት መወሰኑ ይታወሳል
በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ይኖሩ የነበሩ ሁለት ሺህ ኢትዮጵያውያንን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ መመለስ ሊጀመር ነው ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም