
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ቱርክ ያቀናሉ ተባለ
ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ቱርክ የሚያቀኑት በፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን ግብዣ ነው
ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ቱርክ የሚያቀኑት በፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን ግብዣ ነው
ሱዳን ከሁለት ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ የሚገኙ አምባሳደሯን ወደ ካርቱም እንዲመለሱ ጠርታ ነበር
የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ከትናንት በስቲያ ሀገር አቀፍ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል
ለቡድኑ ይፋዊ አቀባበል እንደሚዘጋጅ ተገልጿል
ኮሚሽኑ ግጭት ባገረሸባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች አደጋ ውስጥ የወደቁ ሲቪል ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣት እንዳሳሰበውም ገልጿል
ኮሚሽኑ ገንዘቡ ለ96 ሺ ኤርትራውያን ስደተኞች፣ ለ650 ሺ የትግራይ ተፈናቃዮች እንዲሁም በምስራቃዊ ሱዳን ለሚገኙ 120 ሺ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች የሚውል ነው ብሏል
ሆኖም ፕሮግራሙ አሁንም ምግብ ከሚፈለጉት መካከል ግማሽ ያህሉን ለመድረስ አልቻልኩም ብሏል
መንግስት በአሸባሪነት በተፈረጀው የሕወሐት ኃይል ላይ “ብርቱና የማያዳግም” እርምጃ ለመውሰድ አቅጣጫ ማስቀመጡን አስታወቀ
በዱባይ 2020 ኤክስፖ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ 192 ሀገራት የሚሳተፉበት ሲሆን ከ25 ሚሊዮን በላይ ጎብኚዎች ይጠበቃሉ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም