
ኢራን በ15 የአሜሪካ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች
ኢራን ከአንድ ዓመት በፊት በ50 አሜሪካዊያን ላይ ማዕቀብ መጣሏ ይታወሳል
ኢራን ከአንድ ዓመት በፊት በ50 አሜሪካዊያን ላይ ማዕቀብ መጣሏ ይታወሳል
አማካሪው በቀጣይ ኳታርን ጨምሮ አምስት አገራትን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል
በውይይቱ አዲሱ የኢራን ፕሬዝዳንት ሀገራቸው ከዩኤኢ ጋር ያላትን ግንኙነት የማጠናከር ፍላጎት እንዳለት ገልጸዋል
ፕሬዚዳንቱ በአሜሪካ ተጣሉትን ማዕቀቦች እንዲነሱ ጥረት እንደሚያደርጉና የተከፉ ኢራናውያንን እንደሚክሱ ይፋ አድርገዋል
በእስራኤል ነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ በተፈጸመ በጥቃት የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል
እሰካሁን በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ የተመዘገቡ ስፍራዎች ብዛት 56 መድረሱ መረጃዎች ያመላክታሉ
አዲሱ ፕሬዚዳንት አሜሪካ በሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት ማዕቀብ ከተጣለባቸው ኢራናውያን አንዱ ናቸው
የኢራንን ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የቀድሞው ዳኛ ኢብራሂም ሬሲ አሸነፉ
በኢራን ፕሬዘዳታዊ ምርጫ አራት እጩዎች እየተወዳደሩ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም