
ሄዝቦላህ ወደ እስራኤል ከ200 በላይ ሮኬቶችን ተኮሰ
የእስራኤል ጦር በበኩሉ አብዛኞቹ ሮኬቶች ተመተው መውደቃቸውን ከመግለጽ ውጭ ጉዳት ስለመድረሱ ያለው ነገር የለም
የእስራኤል ጦር በበኩሉ አብዛኞቹ ሮኬቶች ተመተው መውደቃቸውን ከመግለጽ ውጭ ጉዳት ስለመድረሱ ያለው ነገር የለም
ከሰሞኑ በደቡባዊ ጋዛ በርከት ያሉ የእስራኤል ታንኮች መታየታቸው አዲስ የምድር ላይ ዘመቻ ልታከናውን ስለመሆኑ ፍንጭ ሰጥተዋል
እስራኤል በጋዛ እያካሄደችው ያለው መጠነሰፊ ጥቃት አሁንም ቀጥሏል
በአሜሪካ የሚደገፉት የአረብ አደራዳሪዎች እስካሁን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ያደረጉት ጥረት አልተሳካላቸውም
አሜሪካ ከጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ 6.5 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የጸጥታ ድጋፍ ለእስራኤል አድርጋለች
በእስራኤል እና በኢራን እንደሚደገፍ በሚገለጸው የሄዝቦላ ታጣቂ መካከል ያለው ግጭት ጋብ ያለ ቢሆንም በ18 አመታት ውስጥ ከፍተኛ የተባለ ፍጥጫ አስከትሏል
ሄዝቦላህ ባለፈው ሳምንት እስራኤል የድሮንና ሮኬት ጥቃታችን መቋቋም አትችልም ማለቱ ይታወሳል
ሃኒየህ ሶስት ልጆቻቸው በሚያዚያ ወር ሲገደሉ፥ “መስዋዕትነት በሚከፍሉ ወገኖቻችን ነጻነታችን እናውጃለን” ማለታቸው ይታወሳል
በእስራኤል ሃማስ ጦርነት የሞቱ ፍሊስጤማውያን ቁጥር ከ37 ሺህ 400 ተሻግሯል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም