
የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት በ170 ቀናት
ጦርነቱን ለማስቆም እየተደረጉ ያሉ አለማቀፍ ጥረቶች ሊሳኩ አልቻሉም
ጦርነቱን ለማስቆም እየተደረጉ ያሉ አለማቀፍ ጥረቶች ሊሳኩ አልቻሉም
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሜሪካ በጸጥታው ምክርቤት ያሳየችውንን የአቋም ለውጥም ተቃውመዋል
እስራኤል የጸጥታው ምክርቤት በጋዛ በአስቸኳይ ተኩስ እንዲቆም ውሳኔ ባሳለፈ ማግስት የምትወስደውን እርምጃ ይበልጥ ማጠናከሯ ተገልጿል
የሀማስ መሪ እስማኤል ሀኒየህ በዛሬው እለት የኢራን ባለስልጣናትን ለማግኘት ወደ ቴህራን እንደሚያቀኑ ተገለጸ
ትራምፕ በዋይትሃውስ ቆይታቸው ለእስራኤል ወሳኝ ውሳኔዎችን ማሳለፋቸው ይታወሳል
ፓሪስ በጋዛ ፈጣን እና የመጨረሻ የተኩስ አቁም ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ለጸጥታው ምክርቤት እንደምታቀርብ ፕሬዝዳንት ማክሮን ተናግረዋል
እስራኤል በቅርቡ በዌስትባንክ 3 ሺህ 400 ቤቶችን ለመገንባት የወጣውን እቅድ ማጽደቋ ይታወሳል
በሪፐብሊካኖች ድጋፍ ያላቸው ኔታንያሁ በዴሞክራቶች ተከታታይ ወቀሳ እየቀረበባቸው ነው
ዋሽንግተን እስራኤል በራፋህ የእግረኛ ጦር እንዳታስገባ ብትጠይቅም ኔታንያሁ ጦርነቱ አይቀሬ ነው ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም