
ሄዝቦላ በእስራኤሏ የሀይፋ ከተማ ላይ ጥቃት አደረሰ
ሄዝቦላ በደቡባዊ ሀይፋ የሚገኝ ወታደራዊ ሰፈርን "ፋዲ 1" በተባለ ሚሳይል ኢላማ ማድረጉን ገልጿል
ሄዝቦላ በደቡባዊ ሀይፋ የሚገኝ ወታደራዊ ሰፈርን "ፋዲ 1" በተባለ ሚሳይል ኢላማ ማድረጉን ገልጿል
በእስራኤል በኩል 1 ሺህ 700 ገደማ ዜጎች በሐማስ ተገድለዋል ተብሏል
እስራኤል በጋዛ በከፈተችው መጠነሰፊ የአየር እና የእግረኛ ጦር ጥቃት 41825 ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የፍልስጤም የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል
እሰራኤል ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖውን ለመከላከል የታክስ ጭማሪ ልታደርግ እንደምትችል ይጠበቃል
የቴህራንን የውጭ ሀገራት ወታደራዊ ተልዕኮዎች የሚፈጽመው “ቁድስ ሃይል” መሪው ሄዝቦላህን ለማገዝ ሊባኖስ ገብተው ነበር ተብሏል
ከ800 በላይ ሐኪሞች እና 173 ጋዜጠኞች በእስራኤል ተገድለዋል
እስራኤል ጥቃት የሞቱ ሊባኖሳውያን ቁትር ከ2 ሺህ ማለፉን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል
የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ ከመገደሉ ከቀናት ሊባኖስን ለቆ እንዲሸሽ የሄዝቦላን መሪ ነሰረላህን አስጠንቅቀውት እንደነበር ተዘገበ
ሀሰን ናስራላህ በሚስጥራዊ ስፍራ በጊዚያዊ ቦታ ላይ ስርዓተ ቀብራቸው እንደተፈጸመ ተገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም