ኢራን በእስራኤል ላይ የምትሰነዝረውን ጥቃት መጀመሯን አስታወቀች
ጆርዳን፣ ኢራቅና ሊባኖስን ጨምሮ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የአየር ክልላቸውን እየዘጉ ነው
ጆርዳን፣ ኢራቅና ሊባኖስን ጨምሮ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የአየር ክልላቸውን እየዘጉ ነው
በእስራኤል እና ኢራን መካከል ያለው ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ በደረሰበት በዚህ ወቅት የኢራን ጦር በሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ አቅራቢ እቃ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር አውለዋል
የኢራን ዜና አገልግሎት አይአርኤንኤ እንደዘገበው ባለፈው ሰኔ ወር የመጀመሪያውን ባለስቲክ ሚሳይል በሯሷ አቅም ስርታለች
አሜሪካ ተጨማሪ ኃይል መላኳን ያስታወቀችው ኢራን በእስራኤል ላይ የበቀል ጥቃት ታደርጋለች የሚለው ስጋት ባየለበት ወቅት ነው
የአል ቃሲም ብርጌድ ቃል አቀባይ አንደኛው የማዕቀቡ ሰለባ ነው ብሏል ሚኒስቴሩ
የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፈረንሳያውያን ወደ ኢራን፣ ሊባኖስ፣ እስራኤል እና ፍልስጤም እንዳይሄዱ በዛሬው እለት መክሯል
የሚያዝያ ወር የምክር ቤቱ ፕሬዝደንት የማልታዋ አምባሳደር ቫኔሳ ፍራዚየር በተደረገው ዝግ ስብሰባ "ስምምነት የለም" ብለዋል
ከኢራን በተጨማሪም አየር መንገዱ ወደ አረብ ሀገራት ያለውን በረራ አቋርጧል
ሀማስ በአደራዳሪዎቹ ግብጽ እና ኳታር በኩል የቀረበለት የተኩስ አቁም የውሳኔ ሀሳብ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም