
ሰሜን ኮሪያ የቴሌቪዥን ስርጭቷን ወደ ሩሲያ ሳተላይት ቀየረች
የሳተላይት ቅየራው የተካሄደው፣ የሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን በፒዮንግያንግ ጉብኝት ካደረጉ እና ከመሪው ኪም ጋር ወታራዊ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ነው
የሳተላይት ቅየራው የተካሄደው፣ የሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን በፒዮንግያንግ ጉብኝት ካደረጉ እና ከመሪው ኪም ጋር ወታራዊ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ነው
ከሰሞኑ ጃፓን ደቡብ ኮርያ እና አሜሪካ በጋራ ያደረጉት በአይነቱ ከፍተኛ የተባለው የጦር ልምምድ ዛሬ ይጠናቀቃል
የኪም አስተዳደር በ2020 ባወጣው ህግ የደቡብ ኮርያ ሙዚቃ አና ፊልም መመልከት በሞት የሚስቀጣ ወንጀል ነው
የደቡብ ኮሪያ፣ አሜሪካ እና ጃፓን ከፍተኛ ባለስልጣናት የሚሳይል ማስወንጨፍ ሙከራው በርካታ የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ህጎችን ይጥሳል በሚል አውግዘውታል
አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን በዚህ ወር የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ያደርጋሉ
አሜሪካ እና ጃፓንም ስምምነቱ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት እንደሚያባብስ አስታውቀዋል
ሀገራቱ ወታደራዊ አጋርነትን ጨምሮ በአለምአቀፍ ጂኦፖለቲክስ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንቆማለን ብለዋል
ዋሽንግተን እና ሴኡል እየጠነከረ የመጣው የሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ግንኙነት ስጋት ውስጥ እንዲገቡ አድርጓቸዋል
አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያን ሀገራት፣ ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን ለምታካሂደው ዘመቻ ሙሉ ድጋፍ ወደ ሰጧት ሰሜን ኮሪያ የሚያደርጉትን ጉብኝት በአንክሮ እየተከታተሉት ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም