
ሜሲ በፓሪስ ኦሎምፒክ እንዲጫወት ግብዣ እንደሚቀርብለት ማሸራኖ ተናገረ
ሊዮነል ሜሴ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለሀገሩ እንዲጫወት በሩ ክፍት መሆኑን የአርጀንቲናው ከ23 አመት በታች ቡድን አሰልጣኝ ጃቪየር ማሸራኖ ተናግሯል
ሊዮነል ሜሴ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለሀገሩ እንዲጫወት በሩ ክፍት መሆኑን የአርጀንቲናው ከ23 አመት በታች ቡድን አሰልጣኝ ጃቪየር ማሸራኖ ተናግሯል
ሜሲ የቻይና ደጋፊዎቹን ይቅርታ ቢጠይቅም ከጃፓኑ ጨዋታ በኋላ ጉዳዩ ዳግም መነጋገሪያ ሆኗል
ከወትሮው ከአምስት እጥፍ በላይ ከፍለው ስታዲየም የተገኙ ደጋፊዎችም “ዴቪድ ቤካም ገንዘባችን ይመልስ” በሚል ተቃውሟቸውን አሰምተዋል
ክርስቲያኖ ሮናዶ በጉዳት ሳይሰለለፍ ሲቀር ተቀያሪ ወንበር ላይ የነበረው ሜሲ በመጨረሻ ደቂቃ ሜዳ ገብቷል
አርጀንቲናዊው ኮከብ ለካታላኑ ክለብ 778 ጊዜ ተሰልፎ 672 ጎሎችን አስቆጥሯል
ሊዮኔል ሜሲ ለነጭና ሰማያዊ ለባሾቹ 180 ጨዋታዎችን አድርጎ 106 ጎሎችን አስቆጥሯል
ከሜሴ ጋር እሰጣገባ ውስጥ ገብቶ የነበረው ብራዚላዊ አጥቂ በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶቹ ዘረኝነትን የሚያንጸባርቁ መልእክቶች እንደደረሱት ተናግሯል
አርጀንቲና በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ብራዚልን አሸንፋ መሪነቷን አጠናክራለች
አርጀንቲናዊው ኮከብ ለኢንተርሚያሚ እየተጫወተ ባሎንዶር ያሸነፈ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም