
ዩክሬን ቁልፍ የሆነውን የሩሲያ ፈንጅ ማምረቻ ፋብሪካ መምታቷን ገለጸች
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው የሩሲያ አየር ኃይል 110 የዩክሬን ድሮኖችን መትቶ ጥሏል
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው የሩሲያ አየር ኃይል 110 የዩክሬን ድሮኖችን መትቶ ጥሏል
ዘጠኝ ሀገራት የአሁኑን ወታደራዊ ልምምድ እየተመለከቱ ናቸው ተብሏል
ቤጂንግ ከሞስኮ ጋር ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ወታደራዊ ግንኙነቶችን እያጠናከረች ቢሆንም በጦርነቱ ዙርያ ገለልተኝነቷን ትገልጻለች
ሩሲያ የያርስ ባለስቲክ ሚሳይል የታጠቀውን ከሞስኮ በስተሰሜን ምዕራብ የሚገኘውን የኑክሌር ኃይሏን የውጊያ ዝግጁነት መሞከሯ ተገልጿል
ትራምፕ በዘለንስኪ ላይ ካሰሟቸው ነቀፌታዎች ይህኛው ጠንከር ያለ ነው ተብሏል
በዚህ አመት ባለፈው ግንቦት ወር ሁለቱ የአሜሪካ ተቀናቃኞች ፑቲን እና ሺ አዲስ የግንኙነት ምዕራፍ ለመክፈት ቃል ገብተዋል
የክሬሚሊን ቤተ መንግስት ቃል አቀባይ ፕሬዝዳንቱ እስካሁን በጉባኤው ላይ ስለመሳተፋቸው ማረጋገጫ አልሰጠም
ጦርነቱ በተጀመረበት አካባቢ ሩሲያ ይዛት የነበረ ቢሆንም በ2023 ደግሞ ዩክሬን መልሳ መቆጣጠሯን ማስታወቋ ይታወሳል
ፑቲን የኢራኑ ፕሬዝደንት ፔዝሽኪያን በሩሲያ ይፋዊ ጉብኝት እንዲያደርጉ መጋበዛቸው እና የኢራኑ መሪም መቀበላቸው ተገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም