
ዩክሬን በመጨረሻ ኔቶን እንደምትቀላቀል የኔቶ ዋና ጸኃፊ አረጋገጡ
ሁሉም የኔቶ አጋሮች ዩክሬን የህብረቱ አባል እንድትሆን ተስማምተዋል ብለዋል ዋና ጸኃፊው
ሁሉም የኔቶ አጋሮች ዩክሬን የህብረቱ አባል እንድትሆን ተስማምተዋል ብለዋል ዋና ጸኃፊው
ቤልጎሮድ የተሰኘችው ከተማ በስህተት ቦምብ የተተኮሰባት ሲሆን በጥቃቱ ሁለት ሰዎች ተጎድተዋል
ደቡብ ኮሪያ ዩክሬንን ከማስታጠቅ ካልታቀበች ሩሲያ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን ለሰሜን ኮሪያ ልትሰጥ እንደምትችል አስጠንቅቃለች
ዋግነር ቅጥረኛ ቡድን ለኦርቶዶክስ የፋሲካ በዓል እስረኞችን ወደ ዩክሬን ኃይሎች መላኩን አሳውቋል
70 ሽህ የሚጠጉ ነዋሪዎች የነበሯት ባክሙት ከተማ ላለፉት ዘጠኝ ወራት የሩሲያ ዋነኛ ኢላማ ሆናለች
የዩክሬን ጦር ቃል አቀባይ ግን በባክሙት ያለው ሁኔታ በቁጥጥር ስር መሆኑን እና ወታደሮቹ እንዲከበቡ እንደማይፈቅዱ እየገለጹ ይገኛሉ
የአሜሪካ እና ሩሲያ የዩክሬኑ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ከፍተኛ መፋጠጥ ውሰጥ መግባታቸው ይታወሳል
አዛዡ ስልኩ ሳይጠለፍ እንዳልቀረ አልያም የቅርብ ሰው አሳልፎ ሰጥቶታል ተብሏል
ሩሲያ ነዳጇን ወደ ምስራቅ አውሮፓ እና እስያ ማዛወሯን አስታውቃለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም