
የበሽር አላሳድ መንግስት መውደቅን ተከትሎ የጥገኝነት ጥያቄ መቀበል ያቋረጡ ሀገራት
እስከ ህዳር 2024 ድረስ በአጠቃላይ ከ14 ሚሊየን በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል
እስከ ህዳር 2024 ድረስ በአጠቃላይ ከ14 ሚሊየን በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል
ሀያት ታህሪር አል ሻምን በሽብርተኝነት የፈረጀችው አሜሪካ፥ "አሳማኝ እና አካታች በሆነ ሂደት የሚመረጥ የሶሪያ መንግስትን እደግፋለሁ" ብላለች
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳድ እና ቤተሰቦቻቸው ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ሀብት ማካበታቸውን መግለጹ ይታወሳል
ኤችቲኤስ ወይም ከሌሎች ተጽዕኗቸው አናሳ ከሆኑ ቡድኖች ጋር ሆኖ ኢድሊብ እና አካባቢዋን ሲያስተዳደር ቆይቷል
በዋና ከተማዋ ደማስቆ 25 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የእስራኤል ጦር በፈራረሰችው ሀገር መንግስት ምስረታ ላይ እንቅፋት ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል
የሶሪያ አማጺያን በኤችቲኤስ እየተመሩ 24 አመታት ያስቆጠረውን የአላሳድን አገዛዝ ለአንድ ሳምንት በዘለቀ መብረቃዊ ጥቃት መገርስስ ችለዋል
የበሸር አላሰድ መንግስት መውደቅን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችል ችግርን ለመከላከል መሬት ላይ "ጥቂት ቁጥር" ወታደር ማሰማራቷን በዛሬው እለት ገልጻለች
ሀገሪቱን ለ 24 አመታት ያስተዳደረው አላሳድም ወደ ሩሲያ በመኮብለል ተጠልሏል
ኔታንያሁ አማጺያን ሶሪያን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ከደማስቆ ጋር በ1974 የተደረሰው ስምምነት "አብቅቶለታል" ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም