የዓለም የምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ሰብዓዊ ድጋፎች የሚውል 170 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው አስታወቀ
ፕሮግራሙ በክልሉ ለ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል
ፕሮግራሙ በክልሉ ለ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል
በሁለት ቀናት ከአንድ መቶ በላይ ሲቪል ሰዎች በአክሱም ከተማ በነበሩ የኤርትራ ወታደሮች መገደላቸውን ሪፖርቱ ያመለክታል
መልዕክተኛው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ተወያይተዋል
በትግራይ ክልል ባለው ጉዳይ ዙሪያ ይመክራል የተባለለት ልዑክ በዴሞክራቱ ሴናተር ክሪስ ኩን ይመራል ተብሏል
ኃላፊዋ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት አማካኝነት የቀረበውን የ ’አብረን እናጣራ’ ጥሪ በበጎ ተቀብለውታል
“…ከመቀሌ ወደ ሓውዜን ለመሄድ 40 እና 60 ብር እንከፍል ነበር፤ አሁን ግን ከ600-1000 ብር እየከፈልን ነው” ያሉ ነዋሪ የዋጋ ንረቱን አማረዋል
ከክልሉ ህዝብ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ድጋፍ ይፈልጋል፡፡
ምክትል ቢሮ ኃላፊው “የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አይደለም ከኃላፊነት ያነሳኝ” ብለዋል
የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ሙሉ ነጋ (ዶ/ር) ክትባቱን አስጀምረዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም