የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ አስተላለፉ
ማንኛውም የመንግሥትን መሳሪያ የታጠቀ፣ የግል መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ ይክተት ብለዋል
ማንኛውም የመንግሥትን መሳሪያ የታጠቀ፣ የግል መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ ይክተት ብለዋል
በሰልፉ ላይ የተሳተፉ ከተማዋ ነዋሪዎች ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፋቸውን ገልጸዋል
በትግራይ ክልል በኤርትራ ስደተኞች ላይ በህወሓት ኃይሎች እንደተወሰዱ የሚነገሩ የግድያና የአፈና እርምጃዎች አሳሳቢ ናቸው
መንግስት የተኩስ አቁም በማወጅ መቀሌን መልቀቁን ተከትሎ የህወሓት ሀይሎች በርካታ አካባቢዎች ተቆጣጥረዋል
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተኩስ እንዲቆም ያቀረበውን ጥያቄ በአዎንታ መቀበሉንም አስታውቋል
አስተዳደሩ ተኩስ አቁም እንዲደረግ መንግስትን የጠየቀው ወቅቱን የሚመጥን ፖለቲካዊ መፍትሄ ለመስጠት በማሰብ እንደሆነ አስታውቋል
ፕሮግራሙ ከአንድ ሚሊዬን ለሚልቁ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ማድረጉን አስታውቋል
የሸኔን ቡድን በገንዘብ ሲደግፉ ነበሩ የተባሉ 141 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሂሳብም መታገዱ ተገልጿል
ሞትና መፈናቀል እንዲፈጠር ያደረጉ ኃይሎችን በቁጥጥር ስር የማዋል እና የህግ የበላይነትን የማስከበር ተግባሩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ፓርቲው አስታውቋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም